Description

Game Description - የጨዋታ ማብራሪያ

It is a game that develop based on merchandise business concept and it is more look like merchandise business. A player in the game work like asmerchant in merchandise business. they can buy items from other player and sell items to other player.

ይህ ጨዋታ የንግድ ስራን መሠረት ባረገ መልኩ ተሠርቱአል ስለዚህም ብዙዉ የጨዋታዉ ባህሪያት የንግድ ስራን ይመስላል፡፡በጨዋታዉ ዉስጥ ያሉ ተጫዋቾች በጨዋታዉ ዉስጥ ያላቸዉ እንቅስቃሴ ልክ ንግድ ዉስጥ እንዳሉ ነጋዴዎች ነዉ ፡፡ ተጨዋቾች እጨዋታዉ ዉስጥ ያሉ እቃዎችን ከሌሎች ተጨዋቶች ይገዛሉ ለሌሎች ተጨዋቾች ይሸጣሉ፡፡

Item

Game Item - የጨዋታ እቃ

Item is something that the player can and buy it in the game. There are ten different type items in the game. That is:- Item-1, Item-2, Item-3, Item-4, Item-5, Item-6, Item-7, Item-8, Item-9, Item-10. Full item means all types of item.

የጨዋታ እቃ ማለት ተጨዋቾች በጨዋታዉ ዉስጥ ሊገዙአቸዉና ሊሸጡአቸዉ የሚችሉ እቃዎች ናቸዉ፡፡ በጨዋታዉ ዉስጥ አስር የተለያዩ እቃዎች አሉ እነሱም እቃ-1፣ እቃ-2፣ እቃ-3፣ እቃ-4፣ እቃ-5፣ እቃ-6፣ እቃ-7፣ እቃ-8፣ እቃ-9፣ እቃ-10 ናቸዉ፡፡ ሙሉ እቃ ማለት ሁሉንም አይነት እቃ ማለት ነዉ፡፡

Competition

Game Competition - የጨዋታ ዉድድር

The competition beetwen players in the game is get more full item than other player.

የተጨዋቾች እጨዋታዉ ዉስጥ የለዉ ዉድድር ከሌሎች ተጨዋቾች የበለጠ ሙሉ እቃ ይዞ መገኘት ነዉ፡፡

Stage

Game Stage - የጨዋታ ደረጃ

There are different stage in the game. Each stage have competition, winners and reward for winners.

በአንድ ጨዋታ ዉስጥ የተለያዩ ደረጃዎች አሉ፡፡ እያንዳንዱ ደረጃ የጨዋታ ዉድድር፣ የዉድድር አሸናፊዎችና የአሸናፊዎች ሽልማት አለዉ፡፡

Player

Game Player - የጨዋታ ተጫዋቾች

The player that pass the stage competition get the next stage and the game take each item in amount of list passed player’s full item from all player and it store in stage reward store for stage winners.

በደረጃ ዉድድር ውድድሩን ያለፉ ተጨዋቾች ወደ ቀጣይ ደረጃ ያልፋሉ ካላቸዉም ሙሉ እቃ ላይ የመጨረሻ አላፊ ተጨዋች ሙሉ እቃ መጠን ያህል ተቀናሽ ይሆንና እደረጃ ሽልማት መደብር ይቀመጣል፡፡ ለደረጃ አሸናፊዎች ይሸለማል፡፡

The player that cannot pass the competition left the game and their items and lu store in final reward storefor final winner.

በደረጃ ዉድድር ደረጃዉን ያላለፉ ተጨዋቾች ከጨዋታዉ የሚሰናበቱ ሲሆን እቃዎቻቸዉና ሳንቲሞቻቸዉ ወደ ጨዋታዉ መጨረሻ ሽልማት መደብር ይቸመራል፡፡ለጨዋታዉ አሸናፊ ይሸለማል፡፡

Winners

Game Winners - የጨዋታ አሸናፊዎች

There are two types of winner in the game final winner and stage winners.

በጨዋታዉ ዉስጥ ሁለት አይነት አሸናፊዎች አሉ፡፡

1, Final winner :- Final winner is the player who pass all stage competition in the game and win the game.

1, የመጨረሻ አሸናፊ :- በጨዋታዉ ዉስጥ ያሉ ሁሉንም የደረጃ ዉድድሮች ያሸነፈ የጨዋታዉ የመጨረሻ አሸናፊ ነዉ፡፡

2, Stage winners :- Stage winners is the player who pass stage competition and get higher Individual item in the stage. There are ten item winners in stage and each winner is based on thier item.

2, የደረጃ አሸናፊዎች :- የደረጃ ዉድድር ያለፉና በእያንዳንዱ አስረ እቃዎች አንደኛ የወጡ አስር ተጨዋቾች የደረጃ ዉድድር በየአሸነፉበት እቃ አሸናፊዎች ናቸዉ፡፡

Rewards

Game Rewards - የጨዋታ ሽልማቶች

There are two types of reward in the game final reward and stage rewards.

በጨዋታዉ ዉስጥ ሁለት አይነት ሽልማቶች አሉ፡፡

1, Final reward :- Final reward is items and lu in final reward store and gift for final winner the game.

1, የመጨረሻ ሽልማት :- የጨዋታዉ የመጨረሻ አሸናፊ የመጨረሻ ሽልማትን ይሸለማል፡፡

2, Stage rewards :- Stage is only items store in stage reward store and gift for stage indifedual item winners. There are ten item rewards in stage and each reward is gift for thier item type winner.

2, የደረጃ ሽልማቶች :- የደረጃ ዉድድር ያሸፉ አሸናፊዎች በያሸነፉበት እቃ አይነት የደረጃ ሽልማቶችን ይሸለማሉ፡፡

LU Merchandise Playing Game